(ቢሊሱማ፣ 29 ሚያዝያ 2012) የዘረኛው መለስ ዜናዊ አገዛዝ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ያቀረበውን የመብት ጥያቄ በሃይል ለመጨፍለቅ በአዲስ አበባ የሚገኙትን የምዕራብ ዲፕሎማቶች አንድ በአንድ እየተገናኘ አገሪቱንና የቀጠናውን ሰላምና መረጋጋት ሊያደፈርስ የሚችል የእስልምና አክራሪነት መረብ በአገሪቱ መዘርጋቱን እየሰበከ እንደሚገኝ ታውቆአል። እንደ ታማኝ ምንጮቻችን … Continue reading
Monthly Archives: April 2012
ኦሮሚያ ውስጥ እየደረሰ ያለው የመብት ጥሰትና የሕጋዊ ሥርዓት መናጋት በእጅጉ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ
(ቢሊሱማ፣ 6 ሚያዝያ 2012) ኦሮሚያ ውስጥ እየደረሰ ያለው የመብት ጥሰትና የሕጋዊ ሥርዓት መናጋት በእጅጉ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ:: በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቄለም ወለጋ ዞን በሃዋ ገላንና በሃዋ ወለል ወረዳዎች በሚገኙ ቀበሌዎች ውስጥ፣ ‹‹ሌቦች ናቸው፣ ቦዘኔዎች ናቸው›› ተብለው በፖሊስና በሚሊሺያ … Continue reading
መምህራን የመብት ጥያቄ በማቅረባችን የተለያዩ ዕርምጃዎች እየተወሰዱብን ነው አሉ
(ቢሊሱማ፣ 02 ሚያዝያ 2012) መምህራን በቅርቡ የተደረገውን የደመወዝና የስኬል ጭማሪ በመቃወማቸው የተናጠል ዕርምጃ፣ ዛቻና ማስፈራራት በተለያዩ የአስተዳደር እርከኖች እየተወሰደባቸው መሆኑን ገለጹ፡፡ ታሪኩ መኮንን የተባሉ የኮከበ ፅባህ መሰናዶና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህር በሪፖርተር ጋዜጣ መጋቢት 19 ቀን 2004 ዓ.ም. ዕትም … Continue reading